ይህን መረጃ በተመለከተ ወይም ሌላ መረጃ በተመለከተ ጥያቄ አሉዎት? በአፍ መፍቻ ቋንቋዎ (አማሪኛ) በፌስቡካቸን 'Refugee Info Bus' የውስጥ መልዕክት መላክ ይችላሉ ወይም ወደ 

  • Facebook
  • Facebook

የኑሮ ሁኔታ በሰሜን ፈረንሳይ

የጥገኝነት መረጃ

Refugee Info Bus ዉስጥ የሚገኙ ተመራማሪዎች እነዚህን የመረጃ ጥቅሎች በ Right to Remain፣ Refugee Council "የስደተኞች ካውንስል" እና "Europa.EU" የመሳሰሉ አስተማማኝ ምንጮችን ተጠቅመዋል:: ይህ መመሪያ በጥገኝነት ማመልከቻ ላይ የህግ ምክር ምትክ አይደለም:: የጥገኝነት ህግ ይለወጣል እና እያንዳንዱ ጉዳይ የተለየው ነው:: ጥርጣሬ ካለ ሁልጊዜ የሕግ ባለሙያ ያነጋግሩ:: 

የጥገኝነት መረጃ ቪዲዮዎች 'በRight to Remain'

የጥገኝነት ጥያቄ ስለማቅረብ መግቢያ - ስደተኛ ሆኖ ለመታወቅ ስለሚቀርብ ጥያቄ

በUK ጥገኝነት ስለመጠየቅ- የማጣሪያ ቃለመጠይቅ

ጥገኝነት በUK እንዴት እንደሚገኝ : የጥገኝነት ቃለ መጠይቅ

የUK ሀገር የጥገኝነት ሂደት ፤ ማመልከቻዎ ውድቅ ከተደረገ በኋላ

This page is run by the UK registered charity, Refugee Info Bus - for more info on our work, check out our website. 

PO BOX:  Po Box 28652, Edinburgh, EH4 9EX

Registered UK Charity Number: 1168538

  • Facebook
  • Twitter
  • Instagram