አዲስ ሀገር ውስጥ ከገባሁ በኋላ ቤተሰቦቼ ሊገናኙኝ ይችላሉ? 

በUK ውስጥ ከቤተሰቦዎ ጋር ተመልሶ መገናኘት 

ከቤተሰብዎ ተለያይቶ መሄድ አስቸጋሪ እና ልብ የሚነካ ነው:: Refugee Info Bus ከቤተሰብዎ ኣባላት ጋር እንዴት መቀላቀል ኢንዳለብዎት መረጃ ይንሰጣለ:: 

ቤተሰብን መልሶ ለማገናኘት የተለያዩ መንገዶች እና ሁኔታዎችን አሉ:: 

ይህ የመረጃ ጽሁፍ የተዘጋጀው በ ኢንግሊዝ ሀገር ውስጥ የጥገኝነት፣ የሰብዊነት ጥበቃ ወይም የመኖሪያ ፍቃድ ካልዎት በUK ውስጥ ከቤተሰዎ ጋር ተመልሶ መገናኘትን በተመለከተ ነው:: 

የቤተሰብን መልሶ ማገናኘት መጠየቅ የሚችሉት በዘህ መንገድ ብቻ አይደለም:: በቤተሰብ መልሶ ማገናኘት ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እባክዎ በዲብሊን III እና የቤተሰብ ቪዛ (family visa) ላይ ያሉትን ይመልከቱ:: 

የስደተኛነት መኖሪያ ፍቃድ፣ የሰብኣዊነት ጥበቃ፣ ወይም በመልሶ ማቋቋሚያ መርሃ ግብር ውስጥ ተቀባይነት አግኝቶ ከሆነ በዩኬ አስተዳደር ስር ቤተሰብ መልሶ መገናኘት ይችላሉ:: 

ገንዘብ ማግኘት አይጠበቅብዎትም፣ በሚኖሩበት ሀገር ውስጥ ለአጭር ጊዜ የኖሩ ቢሆን፣ ቋንቋ መናገር ባይችሉም (የቤተሰብ ቪዛ ሊጠየቁ ይችላል ) በዩኬ መንግስት ለቤተሰብ መሊሶ መገናኘት ማመልከቻ ማዘገባት ይቸላሉ:: 

የቤተሰብዎ አባላት በዩናይትድ ኪንግዶም መንግሥት ሥር የቤተሰብ ዳግም መምጣትን ለመጠየቅ በአውሮፓ ውስጥ መሆን የለባቸውም (በዲብሊን III ውስጥ ይችላል):: 

በ ኢንግሊዝ ሀገር ውስጥ ቤተሰብ ለመገናኘት የማመልከቻ መክፈል የለብዎትም:: ቤተሰብዎ እንደ እርስዎም የእንግሉዝ አገር የነዋሪዎች ፍቃድ ይሰጣቸዋል:: ለስደተኛነት እና ለሰብአዊነት ጥበቃ በአጠቃላይ የ 5 ዓመት ቋዋሚ የመኖሪያ ፍቃድ ይገኛሉ ይሄም የሀገሮ ሁኔታ ካለተቀየሬ ነው:: 

ከቤተሰብዎ አባላት ጋር ያለዎትን ግንኙነት እርስዎ ጥገኝነት ከመጠየቁ በፊት የነበሩ እና እውነተኛ መሆን ይኖርበታል:: ለማረጋገጥሚ ሕጋዊ ሰነዶችን፣ ፓስፖርቶችን፣ ምስክሮች፣ ስለ ግንኙነትዎ የሚገልፅ የማህበራዊ ሚዲያ መረጃ መዝገቦች፣ የዲኤንኤ ምርመራዎች እና ሌሎች የመረጃ አይነቶች ናቸው::

 

የሚከተሉትን ያሟሉ ከሆነ ቤተሰብን መልሶ ማገናኘት ይችላሉ: 

  1. ባለትዳሮች፣ ያለ ህግ ተጋቢዎች

  2. እርስዎ ወይም ባለቤትዎ / የአጋርዎ ልጆች 

አስፈላጊ ነጥብ: በእንግሉዝ ሀገር ከወንድሞች እና እህቶች ጋር መሊሶ ለመገናኘትን ማመልከት አይችሉም (በፈረንሳይ ይህን ማድረግ ይችላሉ):: ከቤተሰብዎ አባላት በአውሮፓ ከተለዩ ደንቦች የተለያዩ ናቸው:: እባክዎ የ Refugee Info Bus Dublin III የቤተሰብ ማገናኘትን የመረጃ ጽሁፍ ይመልከቱ:: 

1. የትዳር ጓደኛዎ፣ ያለ ህግ ተጋቢዎች ወይም የትዳር ጓደኛዎ 

ከትዳር ጓደኛዎ፣ ያለ ህግ ተጋቢዎች ወይም የትዳር ጓደኛዎ ጋር ያለዎት ግንኙነት ከትውልድ አገርዎን ከመውጣትዎ በፊት የተመሰረተ መሆን አለበት:: 

በዩኬ ውስጥ አብሮ የመኖር ፍላጎት ሊኖርዎት ይገባል:: በተጨማሪም ማረጋገጥ ያለብዎት ፡ 

ሀ) ያገቡበት ሀገር ውስጥ ሕጋዊ እውቅና ያገኘ ጋብቻ

አንዳንድ ጋብቻ ዓይነቶች እንደ የባህል ትዳር የመሳሰሉ ጋብቻዎች በህግ የተደገፈ ስለማይሆኑ በትዳር ውስጥ እንደ ቤተሰብ ባለቤት መልሶ ማገናኘት አይችሉም:: በምትኩ ያለ ህግ ተጋቢዎች ሆነው ማመልከት ይችላሉ:: ዩናይትድ ኪንግደም ከአንድ ሰው በላይ ጋብቻን አይፈቅድም:: ይህ ማለት ለባለቤት ወይም ያለ ህግ ተጋቢ መልሶ ማገናኘት ለ 1 ሰው ብቻ መጠየቅ ይችላሉ:: ሌላ ትዳር ከመያዝ በፊት ባለፉት ዘመናት የነበሩ ትዳሮች /የትዳር ጓደኛዎ ማብቃታቸውን ማረጋገጥ አለብዎት:: 

 

ለ) የጋብቻ ትስስር ውስጥ ነዎት እና ለ 2 አመት በተከታታይ እና በስምምነት አብረው ኖረዋል:: የትዳሮን ትክክለኛነት ማረጋገጥ መቻል አለብዎት:: በሕጋዊ እውቅና የተረጋገጠ ጋብቻ (ለምሳሌ ሀይማኖታዊ ጋብቻ) ወይም ልጆች ካሎት ይህም ሊረጋገጥ ይችላል:: 

2. ልጆቻችሁ 

ይህ የሚከተሉትን ያካትታል: 

● ልጆችዎ ከአሁኑ እና ከአሁን በፊት ከነበሩ ግንኙነቶች 

● የትዳር ጓደኛዎ ልጆች/ ጓደኛዎ ልጆች ነገር ግን ይህ የሚሆነው ሌላ ወላጅ የወላጅ ኃላፊነት እንደሌለበት ከታወቀ (ለምሳሌ እነሱ ሞቶ) 

● በህጋዊ መንገድ ያሳደጉ ህጻናትን (ሕጋዊ እውቅና የሌላቸውን ልጆች አያካትትም)

ቤተሰብን መልሶ ለማገናኘት የሚያመለክቱዋቸው ልጆች ከ 18 ዓመት በታች መሆን አለባቸው ቤተሰብን መልሶ ማገናኘት የሚያመለክቱዋቸው ልጆች እራሱን ያልቻለ (ለምሳሌ ፡ ያልገቡ ወይም የራሳቸው ልጆች የሌላቸው):: ገና ያልተወለዱ እና አዲስ የተወለዱ ልጆች እርስዎ ከሀገርዎ ከመውጣትዎ በፊት መታወቅ ያስፈልጋቸዋል:: 

አንዳንድ ጊዜ ልዩ ሁኔታዎች አሉ (ለምሳሌ አንድ የቤተሰብ አባል አካል ጉዳተኛ ከሆኑት ልዩ ሁኔታዎችን በመጠቀም የቤተሰብ ዳግም መገናኘት መጠየቅ በጣም የተለመደ ነው:: ነገር ግን የቤተሰብዎ አባል ብቁ መሆኑን ካመኑ ከጠበቃ ጋር መነጋገር አለብዎት:: 

የቤተሰብ አባል ከሌላ ቤተሰብዎ ጋር እንደገና ለመገናኘት ብቁ ካልሆኑ በዲብሊን III ውስጥ ወይም በቤተሰብ ቪዛ ዳግም መገናኘት ይችሉ ይሆናል:: እባክዎን በዚህ ላይ ያሉትን እውነታዎች ይመልከቱ:: 

This page is run by the UK registered charity, Refugee Info Bus - for more info on our work, check out our website. 

PO BOX:  Po Box 28652, Edinburgh, EH4 9EX

Registered UK Charity Number: 1168538

  • Facebook
  • Twitter
  • Instagram