ለስልክ ክሬዲት እንዴት ማመልከት እንደሚቻል

  • የPhone Credit for Refugees and Displaced People የየፌስቡክ ገፁን ለመቀላቀል ጥያቄ ማቅረብ

  • ዕድሜዎን እና ቦታዎን ንገሯቸው (ካሌ / ዳንኪርክ / ፈረንሳይ) https://www.facebook.com/groups/Credit4Refugees/ 

  • ተቀባይነት ካገኘ በኋላ በገጹ ላይ ይህንን አገናኝ ጠቅ ያድርጉ-: www.pc4r.org/robot

  • ይህ በማመልከቻው ሂደት ውስጥ ይመራዎታል (የተለያዩ ቋንቋዎች አሉ)

  • እንደዚህ ይመስላል:

  • በሚኖሩበት ቦታ የእጅዎን ፎቶ ሲጠየቁ በድንኳንዎ ውስጥ/ካምፕ አካባቢ ሊወስዱት ይችላሉ ወይም የRefugee Info Bus መኪና ጋር ፎቶ ማንሳት ይችላሉ-

  • እያንዳንዱ ሰው በ 30 ቀን አንድ ግዜ ማመልከት ይችላል - ብዙ ጊዜ የሚያመለክቱ ከሆነ ወይም በተለያዩ የስልክ ቁጥሮች ፣ IMEI ኮዶች ወይም በሌላ ስሞች  ካመለከቱ ፣ ከስርዓቱ ይታገዳሉ እና የስልክ ክሬዲት ከእንግዲህ ማግኘት አይችሉም፡፡

This page is run by the UK registered charity, Refugee Info Bus - for more info on our work, check out our website. 

PO BOX:  Po Box 28652, Edinburgh, EH4 9EX

Registered UK Charity Number: 1168538

  • Facebook
  • Twitter
  • Instagram